Aperçu

L’Éthiopie a connu au cours des dernières décennies une croissance économique rapide tout en améliorant considérablement l’expansion des services de santé ainsi que la prestation des soins de la vue. Pourtant, étant donné le taux rapide d’expansion démographique, le vieillissement de la population et les changements de mode de vie, de nombreux Éthiopiens vivant dans des communautés pauvres n’ont actuellement pas accès à des soins de la vue, même de base.

Les résultats de l’Enquête nationale de 2007 sur la cécité, la basse vision et le trachome ont estimé la prévalence nationale de la cécité en Ethiopie à 1,6% et celle de la basse vision à 3,7%, l’erreur de réfraction étant le principal facteur. Les chiffres réels sont probablement beaucoup plus élevés car le pays aux 105 millions d’habitants ne compte actuellement qu’environ 150 ophtalmologistes.

ዶት የመነጽር ሥራ (DOT Glasses) ለዓለም የዐይን ዕይታ ችግር የመጀመሪያ ዘላቂ መፍትሄ ሰጭ ተቋም ነዉ፡፡

  • ለሁሉም የዐይን መነፅሮች ለማሰተካከል የሚመች
  • እንደ አስፈላጊነቱ የሚስተካከል የሌንስ ዕሳቤ
  • ቀላል የዕይታ መለኪያ መሣሪያ
  • በ60) ደቂቃ ዉስጥ መሠረታዊ የዐይን ዕይታ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል ስልጠና

የተሻለ ዕይታ ከመያዣ ቦርሳዎ ውስጥ

  • በ120 ብር ለተጠቃሚ ከበቂ ምርመራ ጋር
    – ህጋዊ ዕውቅና የተሰጠውና ተገጣጣሚ ፍሬሞች ያሉት፤ በመርቼዲዝ ካምፓኒ ዲዛይን የተደረገ
  • ።100% ጠንካራ ABS (ኤቢሲ) ፕላስቲኪ
  • በቀላሉ የማይሰበሩ እና የማይጫጫሩ ሌንሶች

ለዐይን ዕይታ ቸግር መፍትሄ መስጠት

በተጠቃሚ የፊት መጠን ተሰተካካይ መሠረታዊ የሌንስ እሳቤ እና የእይታ መመርመሪያ መሳሪያ ለሕክምና ተደራሽነት ለሌላቸዉ የሕብረተሰብ ክፍሎች ያለምንም የዐይን ሀኪም አስፈላጊነት በቀላሉ በምናሰለጥናቸዉ ሠራተኞች አስፈላጊዉን አገልግሎቶች ያለምንም መንገላታት እና ዉጣ ዉረድ ያገኛሉ፡፡

በጣም በቅናሽ ዋጋ

ያለ ዐይን ባለሙያ አስፈላጊነት

ቀላል እና አጭር ስልጠና

ፈጣን ምርመራ እና አቅርቦት

በማንኛዉም የዓለም ክፍል ተደራሽ

ማህበረሰቡን በማገዝ የአገር ውስጥ ኢኮኖሚውን መደገፍ ​

የማህበረሰቡን የመነጽር አቅርቦት ችግር ለማቃለል ዶት የመነጽር ሥራ (DOT Glasses) እርካሽ መነጽሮችን ያለሃኪም ባለሞያ አስፈላጊነት በሰለጠኑ ባለሙያዎች አማካኝነት ያቀርባል

Help the community & support the local economy

Contact Us

Mesele Kitabo

Country Director - Ethiopia
mesele.kitabo@dotglasses.org